ኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት

ሕገ መንግሥት መግቢያ

ሕገ መንግሥት በሥራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች
አንቀጽ ፩     የኢትዮጵያ መንግሥት ስያሜ
አንቀጽ ፪     የኢትዮጵያ የግዛት ወሰን

አንቀጽ ፫     የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ

አንቀጽ ፬    የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር

አንቀጽ ፭    ስለ ቋንቋ

አንቀጽ ፮    ስለዜግነት

አንቀጽ ፯    የፆታ አገላለጽ

 

ምዕራፍ ሁለት

የሕገ መንግሥቱ መሰረታዊ መርሆዎች

አንቀጽ ፰      የሕዝብ ሉዓላዊነት

አንቀጽ ፱      የሕገ መንግሥት የበላይነት

አንቀጽ ፲      ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች

አንቀጽ ፲፩    የመንግሥትና የሃይማኖት መለያየት

አንቀጽ ፲፪    የመንግሥት አሠራርና ተጠያቂነት

 

ምዕራፍ ሦስት

መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች

አንቀጽ ፲፫    ተፈጻሚነትና አተረጓጎም

 

ክፍል አንድ

ሰብዓዊ መብቶች

አንቀጽ ፲፬     የሕይወት፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብት

አንቀጽ ፲፭    የሕይወት መብት

አንቀጽ ፲፮    የአካል ደህንነት መብት

አንቀጽ ፲፯    የነፃነት መብት

አንቀጽ ፲፰    ኢሰብዓዊ አያያዝ ስለመከልከሉ

አንቀጽ ፲፱    የተያዙ ሰዎች መብት

አንቀጽ ፳      የተከሰሱ ሰዎች መብት

አንቀጽ ፳፩    በጥበቃ ስር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች መብት

አንቀጽ ፳፪    የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ የማይሠራ ስለ መሆኑ

አንቀጽ ፳፫    በአንድ ወንጀል ድጋሚ ቅጣት ስለመከልከሉ

አንቀጽ ፳፬    የክብርና የመልካም ስም መብት

አንቀጽ ፳፭    የእኩልነት መብት

አንቀጽ ፳፮    የግል ሕይወት የመከበርና የመጠበቅ መብት

አንቀጽ ፳፯    የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመለካከት ነፃነት

አንቀጽ ፳፰    በስብዕና ላይ ስለሚፈጸሙ ወንጀሎች

 

ክፍል ሁለት

ዴሞክራሲያዊ መብቶች

አንቀጽ ፳፱    የአመለካከት እና ሀሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት

አንቀጽ ፴      የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት

አንቀጽ ፴፩    የመደራጀት መብት

አንቀጽ ፴፪    የመዘዋወር ነፃነት

አንቀጽ ፴፫    የዜግነት መብቶች

አንቀጽ ፴፬    የጋብቻ፣ የግልና የቤተሰብ መብቶች

አንቀጽ ፴፭    የሴቶች መብት

አንቀጽ ፴፮    የሕፃናት መብት

አንቀጽ ፴፯    ፍትሕ የማግኘት መብት

አንቀጽ ፴፰    የመምረጥና የመመረጥ መብት

አንቀጽ ፴፱    የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ሕዝቦች መብት

አንቀጽ ፵      የንብረት መብት

አንቀጽ ፵፩    የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊና የባሕል መብቶች

አንቀጽ ፵፪    የሠራተኞች መብት

አንቀጽ ፵፫    የልማት መብት

አንቀጽ ፵፬    የአካባቢ ደህንነት መብት

 

ምዕራፍ አራት

መንግስታዊ አወቃቀር

አንቀጽ ፵፭    ሥርዓተ መንግሥት

አንቀጽ ፵፮    የፌዴራል ክልሎች

አንቀጽ ፵፯      የፌዴራል መንግሥት አባላት

አንቀጽ ፵፰    የአከላለል ለውጦች

አንቀጽ ፵፱      ርዕሰ ከተማ

 

ምዕራፍ አምስት

የሥልጣን አወቃቀር እና ክፍፍል

አንቀጽ ፶      ስለ ሥልጣን አካላት አወቃቀር

አንቀጽ ፶፩    ፌዴራል መንግሥት ሥልጣንና ተግባር

አንቀጽ ፶፪    የክልል ሥልጣንና ተግባር

 

ምዕራፍ ስድስት

ስለፌዴራሉ መንግሥት ምክር ቤቶች

 

አንቀጽ ፶፫    የፌዴራል መንግሥት ምክር ቤቶች

ክፍል አንድ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አንቀጽ ፶፬    የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

አንቀጽ ፶፭    የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር

አንቀጽ ፶፮    የፖለቲካ ሥልጣን

አንቀጽ ፶፯    ስለሕግ አጸዳደቅ

አንቀጽ ፶፰    የምክር ቤቱ ስብሰባና የሥራ ዘመን

አንቀጽ ፶፱    የምክር ቤቱ ውሳኔዎችና የሥነ ሥርዓት ደንቦች

አንቀጽ ፷     ስለምክር ቤቱ መበተን

 

ክፍል ሁለት

የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አንቀጽ ፷፩     የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት

አንቀጽ ፷፪     የፌዴሬሽኑ ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር

አንቀጽ ፷፫     የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት መብት

አንቀጽ ፷፬     ውሳኔዎችና የሥነ ሥርዓት ደንቦች

አንቀጽ ፷፭     ስለ በጀት

አንቀጽ ፷፮     የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሥልጣን

አንቀጽ ፷፯     ስብሰባና የሥራ ዘመን

አንቀጽ ፷፰     በሁለቱም ምክር ቤቶች አባል መሆን የማይቻል ስለመሆኑ

 

ምዕራፍ ሰባት

ስለ ሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት

አንቀጽ ፷፱     ስለ ፕሬዚዳንቱ

አንቀጽ ፸       የፕሬዚዳንቱ አሰያየም

አንቀጽ ፸፩      የፕሬዚዳንቱ ሥልጣንና ተግባር

 

ምዕራፍ ስምንት

የሕግ አስፈጻሚ አካል

አንቀጽ ፸፪    ስለ አስፈጻሚነት ሥልጣን

አንቀጽ ፸፫    የጠቅላይ ሚኒስትሩ አሰያየም

አንቀጽ ፸፬    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር

አንቀጽ ፸፭    ስለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አንቀጽ ፸፮    የሚኒስትሮች ምክር ቤት

አንቀጽ ፸፯    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር

 

ምዕራፍ ዘጠኝ

ስለ ፍርድ ቤቶች አወቃቀርና ሥልጣን

አንቀጽ ፸፰      ስለ ነፃ የዳኝነት አካል

አንቀጽ ፸፱      የዳኝነት ሥልጣን

አንቀጽ ፹       የፍርድ ቤቶች ጣምራነትና ሥልጣን

አንቀጽ ፹፩     ስለዳኞች አሿሿም

አንቀጽ ፹፪     የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አወቃቀር

አንቀጽ ፹፫     ሕገ መንግሥቱን ስለመተርጎም

አንቀጽ ፹፬     የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሥልጣንና ተግባር

 

ምዕራፍ አሥር

የብሔራዊ ፖሊሲ መርሆዎችና ዓላማዎች

አንቀጽ ፹፭     ዓላማዎች

አንቀጽ ፹፮     የውጭ ግንኙነት መርሆዎች

አንቀጽ ፹፯     የመከላከያ መርሆዎች

አንቀጽ ፹፰    ፖለቲካ ነክ ዓላማዎች

አንቀጽ ፹፱     ኢኮኖሚ ነክ ዓላማዎች

አንቀጽ ፺        ማኅበራዊ ነክ ዓላማዎች

አንቀጽ ፺፩      ባሕል ነክ ዓላማዎች

አንቀጽ ፺፪      የአካባቢ ደህንነት ጥበቃ ዓላማዎች

 

ምዕራፍ አሥራ አንድ

ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች

አንቀጽ ፺፫      ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

አንቀጽ ፺፬      የፋይናንስ ወጪን በሚመለከት

አንቀጽ ፺፭      የፋይናንስ ገቢን በሚመለከት

አንቀጽ ፺፮      የፌዴራል መንግሥት የታክስና የግብር ሥልጣን

አንቀጽ ፺፯      የክልል መስተዳድሮች የታክስና የግብር ሥልጣን

አንቀጽ ፺፰      የጋራ የታክስና የግብር ሥልጣን

አንቀጽ ፺፱      ተለይተው ስላልተሰጡ የታክስ እና የግብር ሥልጣኖች

አንቀጽ ፻       ታክስና የግብር አጣጣል መርሆዎች

አንቀጽ ፻፩    ዋናው ኦዲተር

አንቀጽ ፻፪    የምርጫ ቦርድ

አንቀጽ ፻፫    የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን

አንቀጽ ፻፬    የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ሀሳብን ስለማመንጨት

አንቀጽ ፻፭    ሕገ መንግሥቱን ስለማሻሻል

አንቀጽ ፻፮     የመጨረሻ ሕጋዊ እውቅና ስላለው ቅጂ