ሠንጠረዥ «ሀ» | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ሠንጠረዥ «ሀ»

ሠንጠረዥ ‹‹ሀ››
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአዲስ አበባ
የድሬዳዋ አስተዳደር
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ልዩ ልዩ የክፍያ ተመኖች
ተ.ቁ የክፍያ ምክንያቶች የክፍያ ተመን
ለማመልከቻ ቅጽ (እያንዳንዱ ቅጅ)፣ ብር ፪
ለመመዝገቢያ
፪.፩/ ለዋና ምዝገባ (የተፈረመው ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ተደርጎ)፣
ሀ/ እስከ ብር ፭ሺ (አምስት ሺህ)
ለ/ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ብር ፩ሺ (አንድ ሺህ) ወይም ክፍልፋዩ፣
፪.፪/ለአጭር ምዝገባ፣
ብር ፭
ሆኖም ጠቅላላ ክፍያው ብር ፩  ከብር

፩፻ (አንድ መቶ)
ሊበልጥ አይችልም፡፡
ብር ፲

ለንግድ ስም ምዝገባ (የተፈረመው ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ተደርጎ)፣ በተራ ቁጥር ፪.፩(ሀ) እና (ለ) መሠረት
ለምስክር ወረቀትና ለምዝገባ ግልባጭ (ለእያንዳንዱ ገጽ)፣ ብር ፪
ለንግድ ምዝገባ ለውጥ፣ ተጨማሪ ምዝገባ፣ ስረዛ፣ የተውጣጣ ቅጅ ወይም የተጠየቀው ጉዳይ ያልተመዘገበ ስለመሆኑ ለሚሰጥ ማረጋገጫ፣ ብር ፶
ለንግድ ስም የምዝገባ ለውጥ፣ ማሻሻያ ወይም ስረዛ፣ ብር ፶
ለንግድ ስራ ፈቃድ ማውጫ ወይመ ማደሻ (የተፈረመው ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ተደርጎ)፣
፯.፩/ እስከ ብር ፲ሺ (አስር ሺህ)፣
፯.፪/ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ብር ፲ሺ (አስር ሺህ) ወይም ክፍልፋዩ፣
ብር ፳፭
ሆኖም ጠቅላላ ክፍያው  ብር ፲ ከብር

፪፻ (ሁለት መቶ)
ሊበልጥ አይችልም፡፡

ለምትክ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ ብር ፶
ለጊዜያዊ፣ ለማስፋፋት ወይም ለማሻሻያ የንግድ ፍራ ፈቃድ፣ ብር ፪፻
ድርጅት ሲተላለፍ ለሚደረግ ምዝገባና ለሚሰጥ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ እንዳግባቡ በተራ ቁጥር ፪ ወይም ፭ እና ፯ መሠረት
፲፩ የንግድ ሥራ ፈቃድ ለማውጣት ሊሟሉ የሚገባቸው የልዩ ልዩ መስፈርቶች ቅጅ (ለእያንዳንዱ ቅጅ)፣ የክልሉ የንግድና ኢንዱሰትሪ ሴክተርና የፋይናንስ ቢሮዎች በመስማማት የሚወስኗቸው የተለያዩ ተመኖች