አዋጅ ቁጥር ፬፻፸/፲፱፻፺፯ የተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሠራርና የአባላት የስነ-ምግባር
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፰/፲፱፻፺፯ ትራንስፖርት ስለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፯/፲፱፻፺፯ የሠነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮/፲፱፻፺፯ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፬/፲፱፻፺፯ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮችን ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፶፱/፲፱፻፺፯ የቤተመንግሥት አስተዳደርን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፯/፲፱፻፺፯ ስለጥሬ ቆጥና ሌጦ ግብይት ሥርዓት የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፮/፲፱፻፺፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፭/፲፱፻፺፯ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትንና ለንብረተ ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፬/፲፱፻፺፯ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፶/፲፱፻፺፯ የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዮትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፱/፲፱፻፺፯ የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፲፯/፲፱፻፺፯ የኢትዮጵያ ሚሊኒየም በዓል አከባበር ብሔራዊ ምክር ቤት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፪/፲፱፻፺፯ የማዕከላዊ ስታስቲክስ ክንውን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፲፭/፲፱፻፺፯ ሰለውሃ ሀብት አስተዳደር የወጣ ሚኒስትሮች ምከር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፱/፲፱፻፺፯ የግሪን ሐውስ ጋዝ ልቀት መጠን መቀነስን በሚመለከት የወጣ የኪዮቶ ፕሮቶኮልን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፫/፲፱፻፺፯ የተሻሻለው የፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪/፲፱፻፺፯ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ሴኩሪት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፴/፲፱፻፺፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የግዥ ሥርዓትን ለመወሰን እና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲውን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፲፬/፲፱፻፹፯ ስለኢሚግሬሽን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፲፫ የላሊበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ (ቻርተር) ቁጥር ፻፲፪/፲፱፻፹፯ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ (ቻርተር)
የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ቻርተር) ቁጥር ፻፲፩/፲፱፻፺፯ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ (ቻርተር)