ነጋሪት ጋዜጣ መስከረም ፲፱፻፺፩ | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ነጋሪት ጋዜጣ መስከረም ፲፱፻፺፩

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፶፰/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የእህል ንግድ ድርጅትን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፹፩/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ብሔራዊ ትምባሆ ድርጅትን የሞኖፖሊ መብት ለብሔራዋ ትምባሆ ድርጅት (ኢትዮጵያ) አክስዮን ማህበር ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፹፪/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ስለማዛወር የወጣ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፹፯/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣው /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፹፰/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አቋም ለማጠናከር የወጣ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፶፱/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ወደአገር የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፩/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የመቀሌ ዩኒቨርሲቲን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፪/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የደቡብ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋሚያ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፫/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የጅማ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋሚያ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፬/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፋይናንስ (ማሻሻያ) ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ (ማሻሻያ) አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፪/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር የወጣውን የባዝል ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፫/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ከአዋጅ ውጪ ስለተወሰዱ ንብረቶች የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፬/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ማቋቋሚያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፯/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፰/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የእንስሳት፣ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፱/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ አሰጣጥና ምዝገባ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የሕዝብ ጤና አጠባበቅ አዋጅ

 

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፭/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የጥብቅና ፈቃድ፣ የፈተና መመዝገቢያ እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝገቢያ ክፍያ መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፷፮/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮያ ፊልም ሰለሚያነሱበት ሁኔታ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፮/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የዕፅዋት ዘር አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፯/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የፌዴራል ፖሊስ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፱/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፲/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፯/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የትምህርት ቤቶችን አመራር አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፷፯/፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የመጠባበቂያ ግብ ክምችት አስተዳደር ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ