ነጋሪት ጋዜጣ ጥቅምት ፪ሺ | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ነጋሪት ጋዜጣ ጥቅምት ፪ሺ

አዋጅ ቁጥር ፮፻፫/፪ሺ፰ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ማሻሻያ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፭/፪ሺ፰ የአፍሪካ የማዳበሪያ ልማት ማዕከል ማቋቋሚያ ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፮/፪ሺ፩ ዓ.ም. የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ኮንቬንሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፯/፪ሺ፩ ዓ.ም. በአፍሪካ አገራት መካከል አፍሪካዊ የቴክኒክ ትብብር መርሀ-ግብር መመስረቻ ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፱/፪ሺ፩ ዓ.ም. የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፲/፪ሺ፩ ዓ.ም. የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፩/፪ሺ፩ ዓ.ም. የተርን ኦቨር ታክስን ለማሻሻል የወጣ አዋጅአዋጅ ቁጥር ፮፻፲፪/፪ሺ፩ የቴምብር ቀረጥ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፫/፪ሺ፩ ዓ.ም. የአፍሪካ የዲሞክራሲ፣ የሕዝብ ምርጫ እና መልካም አስተዳደር ቻርተርን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፬/፪ሺ፩ የሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት የወጣውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ኮንቬንሽን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯/፪ሺ፩ ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች አስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ