ነጋሪት ጋዜጣ ጥቅምት ፲፱፻፺፭ | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ነጋሪት ጋዜጣ ጥቅምት ፲፱፻፺፭

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፩/፲፱፻፺፮ ዓለም አቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፪/፲፱፻፺፮ የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፫/፲፱፻፺፮ በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፬/፲፱፻፺፮ ቅርስን በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ባለቤትነት ማዞርን ለመከላከል የተፈረመውን ስምምነት ለመጽደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፪/፲፱፻፺፮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፫/፲፱፻፺፮ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፬/፲፱፻፺፮ ደንብ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፭/፲፱፻፺፮ የኢንቨስትመንት (ማሻሻያ) አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፮/፲፱፻፺፮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅን /እንደገና/ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

 

ደንብ ቁጥር ፺፭/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት /ማሻሻያ/ ደንብ

 

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ልዩ ልዩ የክፍያ ተመኖች

 

 

ደንብ ቁጥር ፺፮/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፯/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ስለአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፰/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ከኢትዮጵያ ዜግነት አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፱/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ መመሥረቻ ደንብ የአንቀጽ ፮ ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፹/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያዊ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፹፩/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፹፪/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፹፫/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፹፬/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የአደገኛ ቦዘኔነት መቆጣጠርያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፩/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፬/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የምሥራቅና ደቡባዊ የአፍሪቃ የጋር (ኮሜላ) የትብብር የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፯/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፰/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፺፱/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትየጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፩/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎች በትዉልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣ ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፭/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የይቅርታ ሥነ ሥርዓት አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፮/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢጋድ አባል ሀገራት በይነ-ፓርሌማንታዊ ኅብረት መመስረቻ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፰/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል የተከሰተው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፺፰/፲፱፻፺፮

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፪/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፩/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ለመንግሥት ሥራዎች መሬት የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታዎች ለመወሰን የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፪/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፫/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. በልማት ወደ ኋላ ለቀሩ ክልሎች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ቦርድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፬/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የጥቃንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፬/፲፱፻፺፮

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፭/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፭/፲፱፻፺፮

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፮/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፯/፲፱፻፺፩ ለማስፈጸም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፮/፲፱፻፺፮ ዓ.ም

 

 

የምስክር ወረቀት አገልግሎት ክፍያ ሠንጠረዥ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፯/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የሰነዓ ትብብር ፎረም ማቋቋሚያ ስምምነትን ለመጽደቅ የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፰/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የተሻሻለው የአዲስ አበካ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፱/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣ /ማሻሻል/ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፫/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፭/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

 

አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፮/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፯/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የትርፍ ድልድል የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣ ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፰/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የጉምሩክ አስተላላፊዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣ ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፱/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽ ድርጅት ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ ደንብ

 

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲/፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ ደንብ