የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፱/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢንቨስትመንት ማበረታቻ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ ቁጥር ፲/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ ቁጥር ፲፩/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፵፯/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የመሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፵፰/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የሰንደቅ ዓላማና ዓርማ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፶/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ወደግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፶፩/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የመንግሥት ቤቶች ሽያጭ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፶፪/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፶፬/፲፱፻፹፱ዓ.ም. የተሻሻለው የሎሜ አራት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፶፯/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፷/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የጉምሩክ ባለሥልጣን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፷፩/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፷፭/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የፍትሐ ብሔር ሕግ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፷፮/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የፍትሐ ብሔር ሕግ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፷፯/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ