የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵/፲፱፻፺ ዓ.ም የጤና አጠባበቅ ትምህርት ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፻፳፭/፲፱፻፺ ዓ.ም ስለጉምሩክ ባለሥልጣን የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፳፫/፲፱፻፺ ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊት (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፳፪/፲፱፻፺ ዓ.ም የብሔራዊ ዕፅዋት ዘር ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፳፩/፲፱፻፺ ዓ.ም የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፳/፲፱፻፺ ዓ.ም የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፲፰/፲፱፻፺ ዓ.ም የማዕድን (ማሻሻያ) አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፯/፲፱፻፺ ዓ.ም የዕቃ አስተላላፊነት እና የመርከብ ውክልና ሥራ ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፻፲፯/፲፱፻፺ ዓ.ም የእንስሳት የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፮/፲፱፻፺ ዓ.ም የኢንቨስትመንት ማበረትቻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፭/፲፱፻፺ ዓ.ም ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መሰኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፻፲፮/፲፱፻፺ ዓ.ም የኢንቨስትመንት (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፲፫/፲፱፻፺ ዓ.ም ለንግድ ሥራ ፈቃድ ማሳደሻ ልዩ የጊዜ ገደብ መፍቀጃ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፲/፲፱፻፺ ዓ.ም የቴምብር ቀረጠ አዋጅ
የሚኒሰትሮተ ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፬/፲፱፻፺ ዓ.ም የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፻፬/፲፱፻፺ ዓ.ም የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፫/፲፱፻፺ ዓ.ም የካፒታል ዕቃ ኪራይን ንግድ ሥራ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻፪/፲፱፻፺ ዓ.ም የኢትዮጵያ የጥሪትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፻/፲፱፲፻፺ ዓ.ም የሕፃናት መብቶች ኮንኬሽን አንቀጽ ፵፫(፪) ማሻሻያን ማጽደቂያ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴/፲፱፻፺ ዓ.ም የውሽውሽ ሻይ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒሰትሮች ምከር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፱/፲፱፻፺ ዓ.ም የጉማሮ ሻይ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፰/፲፱፻፺ ዓ.ም የሻይ ምርትና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር አዋጅ ቁጥር ፺፱/፲፱፻፺ ዓ.ም ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፺፰/፲፱፻፺ ዓ.ም ስለንግድ ተቋም የዋስትና መያዣ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፺፯/፲፱፻፺ ዓ.ም በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣ አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፯/፲፱፻፺ ዓ.ም የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፮/፲፱፻፺ ዓ.ም ዝቋላ ስቲል ሮሊንግ ሚል ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፬/፲፱፻፺ ዓ.ም የጉምሩክ መጋዘን ስራ ፈቃድ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፫/፲፱፻፺ ዓ.ም የኢትዮጵያ የሰብስባ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፪/፲፱፻፺ ዓ.ም የፍትሕና የሕግ ሥርዓት ምርመር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፩/፲፱፻፺ ዓ.ም ዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አዋጅ ቁጥር ፺፫/፲፱፻፺ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግቨር ለመወሰን የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፺/፲፱፻፺ዓ.ም የዓለም አእምሮአዊ ነብረት ድርጅት ማቋቋሚያ ኮንቬንሺንን ለመቀበል የወጣው አዋጅ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳ /፲፱፻፺ ዓ.ም የአትዮጵያ የንግድ ማስተባበሪያና የመረጃ ልውውጥ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ