ነጋሪት ጋዜጣ ታህሳስ ፲፱፻፺፪ | GOALGOOLE | Because you need Information for your goals !
7023 Bole Kifle Ketema, Addis Ababa, Ethiopia
0116616179/85 mcc@ethionet.et

ነጋሪት ጋዜጣ ታህሳስ ፲፱፻፺፪

አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮/፲፱፻፺፫ የነዳጅ ሥራዎች ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯/፲፱፻፺፫ ዓ.ም. ከማናቸውም ገቢ ግብር ለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፰/፲፱፻፺፫ ዓ.ም. የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፷፰/፲፱፻፺፫ የሀገር መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፷፱/፲፱፻፺፫ ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ለማስከፈል የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፶፱/፲፱፻፺፪ ለመሠረዝ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸/፲፱፻፺፫ የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪/፲፱፻፺፫ ዓ.ም. የአፍሪካ ሕብረትን ለማቋቋም የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፫/፲፱፻፺፫ ዓ.ም. የፌዴራል የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባዔን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፩/፲፱፻፺፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ (ማሻሻያ) ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፪/፲፱፻፺፫ ለልዩ ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፫/፲፱፻፺፫ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የሚከፈለውን ታክስ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፭/፲፱፻፺፫ የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮/፲፱፻፺፫ የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፯/፲፱፻፺፫ ዓ.ም የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱/፲፱፻፺፫ ዓ.ም የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጁን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፵/፲፱፻፺፫ ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፪/፲፱፻፺፫ የኰቶኑን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፬/፲፱፻፺፫ የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ መመርመሪያና መመዝገቢያ ማሻሻያ ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፭/፲፱፻፺፫ ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግን ሥርዓት ተፈፃሚነት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻፺፫ የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፶/፲፱፻፺፫ የፌዴራሉ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፩/፲፱፻፺፫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ለማጠናከርና ሥልጣንና ተግባሩን ለመዘርዘር የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፫/፲፱፻፺፫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

 

አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬/፲፱፻፺፫ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬/፲፱፻፺፫ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ